“ሮቦት የኢትዮጵያን ቡና ማፈላት ይችላል፤ የሰው ሠራሽ አልጎሪዝም ደግሞ የሰውን ልብ ተክቶ መምታት ይችላል... ነገር ግን የሰውን ልጅ መንፈስ፣ ፍቅር እና ስሜት መተካት ይቻለው ይሆን?”
“ተፎካካሪ ፓርቲዎች በሀገራዊ ግቦች ላይ እየተስማሙ፣ የዕቅዶችን አፈጻጸም፣ ወጪ እና ውጤታማነት መጠየቅ እና መሞገት ይችላሉ፤ መንግሥትም ለጥያቄዎቹ ምላሽ የመስጠት ኃላፊነት አለበት።” ዓርብ ጥቅምት 27, 2019 81 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: