Search

የመገጭ ግድብ እውነታዎች

ሰኞ ኅዳር 07, 2019 174
 
‎👉በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኝ የውኃ ማጠራቀሚያ እና የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ነው
‎
‎ 👉 ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቋል።
‎
‎👉 ውኃ የመያዝ አቅም 185 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ነው።
‎
‎👉 የግድቡ ቁመት 76 ነጥብ 5 ሜትር ነው።
‎
‎👉 የግድቡ አናት ርዝመት 890 ሜትር ነው።
‎
‎👉 የግንባታው አይነት (ሮክ ፊል ዳም) ይሰኛል።
 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: