ብሔራዊ ባንክ ለሳፋሪ ኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ሰጠ

1 Yr Ago 181
ብሔራዊ ባንክ ለሳፋሪ ኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ሰጠ

ብሔራዊ ባንክ ለሳፋሪ ኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት እንዲጀምር የሚያስችለውን ፈቃድ ሰጠ።

የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ እንደገለጹት፣ ባንኩ  የዲጅታል ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ለሳፋሪ ኮም ሰጥቷል።

ይህም ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ያገኘ የመጀመሪያው የውጭ ሀገር ኩባንያ እንደሚያደርገው የብሔራዊ ባንክ መረጃ ያመለክታል።


ተያያዥ ርዕሶች

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top