ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግ ጋር ተወያዩ

10 Mons Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በንግድ እና በኢንቨስትመንት ግንኙነት ላይ፣ በተለይም የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ በተጠናከረ መልኩ ኢትዮጵያ ከማልታ ጋር ስለምትሠራበት ሁኔታ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ገልጸዋል።

ተያያዥ ርዕሶች

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top