የመጀመሪያው ብሄራዊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

04/08/2022 09:08
የመጀመሪያው ብሄራዊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
የመጀመሪያው ብሄራዊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ "በይነ መረብ ለአካታች ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው ከበይነ መረብ ጋር ተያይዞ ያሉ እድሎችና ፈተናዎችን በተመለከተ የሚነሱ ሀሳቦች ላይ የጋራ ግንዛቤ የሚፈጠርበት፣ ለፖሊሲ አውጭዎች የመነሻ ሃሳብ የሚገኝበት ነው ተብሏል።
ጉባኤው በአካል እና በኦንላይን ጥምር እየተካሄደ መሆኑን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
 
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የተመረጡ አጫጭር የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የቲክቶክ አካውንታችንን ይከተሉ
ግብረመልስ
Top