በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ከ7 ሚሊዮን ቤቶች በላይ ለመገንባት እየተሠራ ነው - ሚኒስቴሩ

1 Yr Ago
በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ከ7 ሚሊዮን ቤቶች በላይ ለመገንባት እየተሠራ ነው - ሚኒስቴሩ
በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ በከተማ እና በገጠር 7.2 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት አቅዶ እየሠራ መሆኑን የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ከእነዚህ መከካል 4.4 ሚሊዮን ቤቶች በከተሞች የሚገነቡ ሲሆን 2.8 ሚሊዮኑ በገጠር የሚገነቡ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫሊቱ ሳኒ ገልጸዋል።
ሚኒስትሯ እንገለጹት ከሆነ በከተማ ከሚገነቡት 4.4 ሚሊዮን ቤቶች 80 በመቶው በግሉ ዘርፍ ይካሄደል።
በጉዳዩ ዙሪያም ከተለያዩ የቤት አልሚ ድርጅቶች እና ከባለድርሻ አከላት ጋር ምክክር እየተደረገ ይገኛል።
በኤልሻዳይ ወንድማገኝ
 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top