በሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ኅልፈት የተሰማኝን ኀዘን እገልጻለሁ" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

2 Yrs Ago
በሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ኅልፈት የተሰማኝን ኀዘን እገልጻለሁ" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካው ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ኅልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ "ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ የነፃነት ትግል አውራ ነበሩ" ብለዋል።

ኢትዮጵያ ለደቡብ አፍሪካ ሕዝብ እና መንግሥት ኀዘኗን ትገልጻለችም ብለዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top