2018 የቻን ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

ህዳር 09፤2010

ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018ቱ የቻን ውድድር ይምድብ ድልድል ይፋ ተደርጓል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

በምድብ አንድ - ሞሮኮ፤ ጊኒ፤ ሱዳንና ሞሪታኒያ

በምድብ 2 - አይቮሮኮስት፤ ዛምቢያ፤ ዩጋንዳና ናሚቢያ

በምድብ 3- ሊቢያ ናይጄሪያ፤ ርዋንዳና ኢኳቶሪያል ጊኒ

በምድብ 4 - አንጎላ፤ ኮንጎ ብራዛቪል፤ካሜሮንና ቡርኪና ፋሶ ተደልድለዋል፡፡

አሸናፊው ቡድንም የ1.25 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት እንደሚበረከትለት ተገልጿል፡፡

የየባለፈው የቻን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፕዮንሺፕ አሸናፊ የነበረችው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተሸልማ የነበረው የገንዘብ መጠነ 750 ሺህ ዶላር ነበር፡፡

Average (0 Votes)

ተያያዥ ዜናዎች ተያያዥ ዜናዎች