ፌደሬሽኑ የ30 ሚሊዮን ብር የስፖንሰር ስምምነት አገኘ

ግንቦት 7፣ 2009

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሄኒከን ኩባንያ ማልት ሶፊ ምርት ጋር የ30 ሚሊዮን ብር የስፖንሰርሽፕ ስምምነት አደረገ፡፡

ስምምነቱ ለ5 ዓመታት የሚቆይ ሲሆን ሁለቱ አካላት ዛሬ በሂልተን-አዲስ ሆቴል ውል አስረዋል፡፡

ስምምነቱን የፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት ሻለቃ ኋይሌ ገ/ስላሴ እና የሄኒከን ተወካይ በፊርማቸው አረጋግጠዋል፡፡

ተጨማሪ ስፖንሰርሽፕ መግኘቱ የፌደሬሽኑን ችግር እንደሚያቃልል ተገልጿል፡፡

Average (0 Votes)

ተያያዥ ዜናዎች ተያያዥ ዜናዎች