ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጥለውት የነበረው የጉዞ እገዳ እንዲፀናለቸው ያቀረቡት አቤቱታ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ

የአውሮፓ ህብረት ለግሪክና ቡልጋርያ የ1ዐ ሚሊዩን ዮሮ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

የአሜሪካ ፍ/ቤት የሰባት አገራት ዜጎች እንዳይገቡ ተጥሎባቸው የነበረውን እገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

በአዲስ መልክ የተነሳውን የስንዴ በሽታን ለመከላከል አለም አቀፍ ጥረት እንደሚያስፈልግ ተመድ አሳሰበ

አገራት በካንሰር የተያዙ ሰዎችን ህይወት ለማርዘም የሚያስችል አሰራር እንዲተገበሩ ተጠየቀ

ጣሊያን ሊብያ ወደ አውሮፓ የሚገቡ ስደተኞችን እንድትከላከ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

በማህፀን ጫፍ ካንሰር ክትባት ዕጦት ሩብ ሚሊዮን ሴቶች ለሞት ይዳርጋሉ

ጠረፍ ጠባቂዎች በሜድትራኒያን ባህር አደጋ ተጋርጦባቸው የነበሩ አንድ ሺህ ስደተኞችን አተረፉ

ኢትዮጵያ በ2016 ፈጣን ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ካስመዘገቡ አገራት አንዷ መሆኗን ተ.መ.ድ አስታወቀ