Back

የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ከኳታሩ ምክትል ጠ/ሚ ጋር በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

ግንቦት 11፣2009

የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ከኳታሩ ምክትል ጠ/ሚ ጋር በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡

የኳታር  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ቢን  አብዱላሂ ቢን ዘይድ  አል መሃመድ ከመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች  ሚኒስትር  ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ጋር በጋራ አገራዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩት በዋና ከተማዋ በዶሃ ነው፡፡

ባለስልጣናቱ የሁለቱን አገራት ግንኑኝነት ለማጠናከር በሚችሉ  የተለያዩ ጉዳች ላይ መወያየታቸውን ገልፍ ታይምስ ዘግቧል፡፡

በውይይቱ ላይ በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር  ምስጋኑ አርጋ ና ሌሎች ባለስልጣናት ተሳትፈዋል ፡፡

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ የኢትዮጵያ ብርድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከኳታሩ አልጀዚራ ጋር ተባብሮ ለመስራት የሚያስቸለውን የልምድ ልውውጥ ለማድረግና ተባብሮ ለመስራት  ወደቦታው ያቀናውን ቡድን በመምራትም ከአልጀዚራ የስራ ኃላፊዎች ጋር መምከራቸውንም   ኢቢሲ መዘገቡ ይታወሳል፡፡

 


የህዳሴ ግድብ በስርአተ ትምህርት ውስጥ አካቶ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ምሳሌ እንደሚያደርጋት ተገለፀ

በበጋው ወቅት ለሚከናወነው የመስኖ ስራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሰራታቸው ተገለጸ

ብአዴን ከአማራ ክልል ውጪ ከሚሰሩ አመራሮቹ ጋር የሚያካሄደውን ጉባኤ ጀመረ

ኢትዮጵያ በፍትሃዊ የሥነ ፆታና ሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት አጥገቀቢ ውጤት እያስመዘገበች ነው

ጃፓን በጋምቤላ ክልል ለሚገኙ ስድተኞች የ2.4 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ሰጠች

ዴኢህዴን በክልሉ መቻቻልና አንድነት እንዲሰርጽ ማድረጉን አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ገለፁ

የመገናኛ ብዙሀንን ሚና ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ

እህትና አጋር ድርጅቶች ለደኢህዴን የተለያዩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል