የሱዳን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፎአቸውን እንዲያሳድጉ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ጠየቁ

ኢትዮጵያ ከውጭ ከምታስገባው ምርት 5ዐ በመቶውን በሱዳን ወደብ በኩል ልታደርግ ነው

በገጠር የሚኖሩ 7 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዜጎችን ከከፋ ድህነት ለማውጣት እየሰራ መሆኑን መንግስት ገለፀ

የህዳሴው ግድብ የግንባታ ዲዛይን በክረምት ወቅት ያለውን የውሃ ሙላት ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ እየተካሄደ ነው

የጎሬ-ማሻ ቴፒ መንገድ ለአመታት ጥገና ስላልተደረገለት የአካባቢው ነዋሪዎች መቸገራቸውን ገለፁ

በጅማ ዞን በመንግስት መስሪያ ቤቶች ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተጠቀሙ 27 ግለሰቦች እራሳቸውን አጋለጡ

በትግራይ በታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ስም በተሰየሙ ከ67ዐ በላይ ፓርኮች ላይ የአረንጓዴ ልማት እየተካሄደባው ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ60 አውሮፕላኖች ግዥ ሊፈፅም ነው

በተያዘው ዓመት ኢትዮጵያን የሚጎበኙ የውጭ አገራት ዜጎች ቁጥር በ5.7 በመቶ ይጨምራል