በ8ዐ5ዐ የፅሁፍ መልዕክት ተሳትፎ ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተረከቡ

ነሃሴ 12፤2009

ሁሉም ባለው ጊዜና ዕውቀት እርዳታ የሚሹ ወገኖችን ሊያገለግል እንደሚገባ በመቄዶኒያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን ማዕከል የሚሰሩ ኢቢሲ ያነጋገራቸው በጐ ፍቃደኞች ተናገሩ፡፡

በ8ዐ5ዐ የፅሁፍ መልዕክት ተሳትፎ ዕድለኛ ለሆኑ ዜጐች ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል፡፡