ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተሻሻለው የምርጫ ሕግ 532/99 ላይ ተወያዩ

ህዳር 05፤2010

ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተሻሻለው የምርጫ ሕግ 532/99 ላይ እያካሄዱ ያሉትን ድርድር ቀጥለዋል፡፡

ፓርቲዎቹ ድርድራቸውን በሕጉ ላይ ያሉትን 111 አንቀፆች በሁለት ምዕራፍ ከፍለው ነው ድርድሩን በማካሄድ ላይ ያሉት፡፡