ከ346ሺ ሄክታር በላይ መሬት መስኖ ልማት ፕሮጀክት መልማቱን የውሃ፣መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር አስታወቀ

መስከረም 02፣2010

በሃገሪቱ ከ346ሺ ሄክታር በላይ መሬት  በመካከለኛና ከፍተኛ መስኖ ልማት ፕሮጀክት መልማቱን የውሃ፣መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴር  በቀጣይም በንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣በመስኖ ልማትና በኤሌክትሪክ ኃይል ስርጭት ላይ ለህብረተሰቡ በበቂ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ ይሰራል ብሏል፡፡

ለኢዜአ ዘገባ አባዲ ወይናይ