መጭው አዲስ ዓመት በ2ዐዐ9 የነበሩ ተግዳሮቶች በዘላቂነት የሚፈቱበት እና የተጀመሩ መልካም ሥራዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉበት ዓመት እንዲሆን መንግሥት ሙሉ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡