በአማራ ክልል ለ1ሺህ 980 የህግ ታራሚዎች ምህረት ተደረገ

ነሃሴ 30፤2009

የአማራ ከልል አዲሱን አመት አስመልክቶ ለአንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አንድ የህግ ታራሚዎች ምህረት አደረገ፡፡

የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው 2ዐዐ9 ክልሉ ካለመረጋጋት ወደ ሰላም የተሸጋገረበት ዘመን ነው ብለዋል፡፡