የአለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ለ26ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው

ህዳር 24፤2010

የአለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ለ26ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡

ሁሉን አቀፍ ጠንካራና ዘላቂ ማህበረሰብ እንገንባ በሚል መርህ በሚከበረዉ በዚህ ቀን በ2ዐ2ዐ ዘላቂ የልማት ግብ መሰረት የአካል ጉዳተኞችን ተሳታፊና ተጠቃሚነት ለማሳደግ ጥረቶችን አሁንም ማጠናከር እንደሚገባ ተገልጿል፡፡