የሰራተኞች የጡረታ መውጫ ጊዜ ገደብ ከ60 ዓመት በላይ ሊደረግ ነው

ህዳር 05፤2010

ኢትዮጵያ የሰራተኞች የጡረታ መውጫ ጊዜ ገደብ ከ60 በላይ ለማድረግ የሚረዳ አዋጅን ለማሻሻል በዝግጅት ላይ ነች፡፡

አዋጁ የአገሪቱን ህዝቦች የእድሜ ጣሪያና ምርታማነት ማደግ መሰረት ያደረገ ነው ተብሏል፡፡