ባሉት 10 አመታት በግብርናና ኢንዱስትሪ ለውጦች መመዝገባቸውን ብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ገለፀ

መስከረም 4፣2010

ከሚሊኒየሙ ወዲህ ባሉት አስር አመታት በሀገሪቱ ግብርና እና ኢንዱስትሪ ለውጦች መመዝገባቸውን ብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ገለፀ፡፡

በአስር አመቱ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፈተሽ ዕድገቱን ከዚህ በላይ ማሳደግ ይገባልም ተብሏል፡፡

ሪፖርተራችን ኢዮብ ሞገስ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።