የወራቤ ዩኒቨርስቲ 15ዐዐ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ሊጀምር ነው

ነሃሴ 12፤2009

በ2ዐ1ዐ የመማር ማስተማር ስራ የሚጀምረው የወራቤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስትለውን ዝግጅት እያጠናቀቀ ነው፡፡

ዩኒቨርስቲው በመጀመሪያው ዙር 15ዐዐ ተማሪዎችን ተቀብሎ በ11 የትምህርት ዘርፎች ያስተምራል ተብሏል፡፡