ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ምቹና ተስማሚ ሁኔታ ከመፍጠር አንፃር ቤጂንግ ጥሩ ተምሳሌት እንደምትሆናት ኢትዮጵያ አስታወቀች

ህዳር 28፣2010

በቻይና የስራ ጉብኝት ያደረገው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራ የልኡካን ቡድን የኢትዮጵያ ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ምቹና ተስማሚ ሁኔታ ከመፍጠር አንፃር ቤጂንግ ጥሩ ተሞክሮ መሆኗን ገለፀ::

ደረጀ ጥላሁን