የገዳ ሞጋሣ-ሥርዓት የህዝቦች አብሮ የመኖር የጋራ እሴቶች መገለጫ መሆኑን አባገዳዎችና ምሁራን ተናገሩ

ህዳር 28፣2010

የህዝቦችን አብሮ የመኖር የጋራ እሴቶችን ከማጠናከር አንፃር የገዳ ሞጋሣ-ሥርዓት የሚኖረው ጠቀሜታ የጎላ መሆኑን አባገዳዎችና ምሁራን ተናገሩ፡፡

ለመሆኑ የሞጋሣ ሥርዓት እንዴት ነው የሚካሄደው ተከታዩ የሙባረክ ሙሃመድ ዘገባ ይሄን ያስቃኘናል፡፡