ኤሌክትሪክ ያልተዳረሰባቸው አካባቢዎችን እስካሁን ከፀሀይ ሀይል ተጠቃሚ ማድረግ አለመቻሉ ተገለፀ

ህዳር 28፣2010

ኢትዮጵያ ዓመቱን ሙሉ የፀሀይ ብርሀን የምታገኝ ሀገር ብትሆንም በዚህ የሀይል አማራጭ ግን የኤሌክትሪክ መስመር ያልተዳረሰባቸው አካባቢዎችን ተጠቃሚ ማድረግ ሳይቻል ቆይቷል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል በበኩሉ ከዘርፉ የሚፈለገውን ጥቅም ማግኘት የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች ማዘጋጀቱን ገልጿል፡፡

ፋሲካ አያሌው በዚህ ዙሪያ ያዘጋጀችው ዘገባ አለ፡፡