ከቀደሙት የሰው ዝርያ አንዱ የሆነ የተሟላ ቅሪተ አካል በደቡብ አፍሪካ ለዕይታ ቀረበ

ህዳር 28፣2010

ከቀደሙት የሰው ዝርያ አንዱ የሆነ የተሟላ ቅሪተ አካል በደቡብ አፍሪካ ለዕይታ ቀረበ፡፡

ይህ ባለትንሽ እግር ጫማ አፅም የ3 ሚሊዮን  ከግማሽ አመት ዕድሜ አስቆጥሯል ተብሏል፡፡

ይህም በኢትዮጵያ አፋር የተገኘችው አርዲ የአንድ ሚሊዮን አመት ታናሽ ነዉ፡፡

አፅሙ አውስትሮሎፒቲከስ የተባለው ሉሲ የምትመደብበት ዝርያ ስር የሚገኝ መሆኑን የቅሪተ አካል  ባለሙያዎች ገልፀዋል፡፡

ምንጭ፡‑ ሲጂቲኤን