እስካሁን የተከበሩት የብሄር ብሄረሰቦች በዓላት መሰረተ ልማቶች እንዲስፋፉ ምክንያት መሆናቸው ተገለፀ

ህዳር 28፣2010

እስካሁን የተከበሩት የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓላት  በህዝቦች መካከል ያለውን አንድነት ከማጠናከር ባሻገር በአሉ በተከበረባቸው አከባቢዎች መሰረተ ልማት እንዲስፋፉ ምክንያት እየሆኑ ነው፡፡

በዓላቱ በነዚህ አካባቢዎች ኢንቨስትመንት እንዲጠናከርም አግዘዋል ነው የተባለው፡፡

እዮብ ሞገስ