በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመቀነስ እየተሰራ ነው

ህዳር 27፣2010

በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመቀነስ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተግባራት እያከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ገለፀ፡፡

የችግሩ ሰለባ የሆኑ ታዳጊ ሴቶችን አነጋግሮ ሰለሞን ፀጋዬ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡