ኢትዮጵያውያን በሕገወጥ መንገድ ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እየተላኩ ነው

ህዳር 27፣2010

ኢትዮጵያውያን በሕገወጥ መንገድ ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለሥራ ስምሪት እየተላኩ ነው፡፡

6 የጤና ተቋማትም ለተጓዦች የጤና ምርመራ በማድረግ በሕገወጥ ዝውውሩ ተሳትፈዋል፡፡

ሪፖርተራችን አባይነህ ጥላሁን ጉዳዩን በተመለከተ ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡