የአንድ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ ግንባታ ከግብ እንዲደርስ የህገ-መንግስት ግንዛቤ ስራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ

ህዳር 26፣2010

በኢፌዴሪ ህገ-መንግስት የተቀመጠዉ የአንድ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ ግንባታ ከግብ እንዲደርስ የህገ-መንግስት ግንዛቤ ስራዎች  ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ፅህፈት ቤት  አልፎ አልፎ በአገሪቱ የሚታዩ ህገ መንግስቱን የጣሱ ድርጊቶች የአንድ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ ግንባታዉን እየተፈታተኑት መሆኑን ገልጿል፡፡

አባይነህ ጥላሁን፡፡