በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር አሳንሰሮች ስራ ባለመጀመራቸው አካል ጉዳተኞች መቸገራውን ገለፁ

26 ፣2010

በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ጣቢያዎች የተገጠሙት አሳንሰሮች ስራ ባለመጀመራቸው አካል ጉዳተኞችና አቅመ ደካሞች እየተቸገሩ ነው፡፡

ይመር አደም ተዘዋውሮ ያዘጋጀው ዘገባ አለው፡፡