አለም አቀፍ የንግድ ትርኢትና ባዛር በጂቡቲ እየተካሄደ ነው

ህዳር 25፣2010

"ጂቡቲ የአፍሪካ መግቢያ በር" በሚል መሪ ሐሳብ  አለም አቀፍ የንግድ ትርኢትና ባዛር በጂቡቲ እየተካሄደ ነው።

በጂቡቲ በመካሄድ ላይ የሚገኘው አለም አቀፍ የንግድ ትርኢትና ባዛር  የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚያስችላቸውም የባዛሩ ተሳታፊዎች ገልጸዋል፡፡

ሪፖርተራችን ሁናቸው ታየ ከስፍራው ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል።