የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለበርካቶች የሥራ ዕድል ፈጥሯል

ህዳር 25፣2010

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለበርካቶች የሥራ ዕድል ፈጥሯል፡፡

ሪፖርተራችን ነፃነት ወርቁ በፓርኩ ተገኝታ የአንዲት ሠራተኛ የሥራና የኑሮ ሁኔታዋን በተመለከተ ተከታዩን ዘገባ አድርሳናለች።