የኢትዮጵያ ኩባኒያዎች በጂቡቲ ኤግዝቢሽን ላይ እየተሳተፉ ናቸው

ህዳር 24፤2010

በጅቡቲ የንግድ ምክር ቤት 11ዐኛ አመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን ላይ ኢትዮጵያውያን ኩባንያዎች  እየተሳተፉ ነው፡፡