የሶዶ ሪፈራል ሆስፒታል ተገልጋዮች በአልጋ እጥረት ምክንያት መቸገራቸውን ገለጹ

ህዳር 24፤2010

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሶዶ ሪፈራል ሆስፒታል ተገልጋዮች በአልጋ እጥረት ምክንያት እየተቸገሩ መሆናቸዉን ተናገሩ፡፡

በሆስፒታሉ የአልጋ እጥረቱን ለመፍታ የማስፋፊያ ግንባታዎች እየተከናወኑ ነዉ ተብሏል፡፡