በወላይታ ዞን አርሶ አደሮች በእቀባ እርሻ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ መሆናቸውን ገለጹ

ህዳር 24፤2010

በወላይታ ዞን በመኸሩ የምርት ወቅት የእቀባ እርሻ ቴክኖሎጂን ተግባራዊ ያደረጉ አርሶአደሮች ምርታማነታቸውን በእጥፍ ጨምሮ በማየታቸው ለቀጣዩ የምርት ወቅት ማሳቸውን በእቀባ እርሻ እያዘጋጁ መሆናቸውን ገለፁ፡፡

የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች እና የአፈር ለምነት ባለሙያዎች የእቀባ እርሻ አተገባበር እና የተገኘውን ውጤት ለመቃኘት በዞኑ የመስክ ምልከታ አኪያሂዷል፡፡

>