የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአክሱም ሰፊ የስራ እድል እየፈጠረ ነው

ህዳር 13 ፣2010

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአክሱም ከተማ ሰፊ የስራ እድል እየፈጠረ ነው፡፡

ይሁን እንጂ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ውስን መሆን በስራቸው ላይ ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን በአክሱም ከተማ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ተግረዋል፡፡

ሪፖርተራችን አባዲ ወይናይ ከአክሱም ዘገባ አድርሶናል።