በወንዞች መበከል ችግር እየገጠመን ነው:- አርሶ አደሮች

ህዳር 13 ፣2010

አዲስ አበባን አልፈው በሚሄዱ ወንዞች ዳርቻ የከተማ ግብርና የሚያካሂዱ አርሶ አደሮች በወንዞቹ መበከል ችግር እያጋጠማቸው መሆኑን ለኢቢሲ ተናገሩ፡፡

ችግሩን ለመፍታት የተቋቋመው የአዲስ አበባ የወንዞች፣ ወንዝ ዳርቻዎች ልማትና የአየር ንብረት ማጣጣም ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ችግሩን የሚፈቱ ምክረ ኃሳቦችን በዚህ ዓመት ለመተግበር ተዘጋጅቻለው ብሏል፡፡

ሪፖርተራችን ጌቱ ላቀው ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።