የሞጆ ደረቅ ወደብ አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን የሚረዳ ጥናት ይፋ ሆነ

ህዳር 13 ፣2010

በሞጆ ደረቅ ወደብ አገልግሎት አሰጣጥን የበለጠ ለማዘመን የሚረዳ እና የግል ዘርፍ ተሳትፎን የሚያበረታታ ጥናት ይፋ ሆነ፡፡

ጥናቱ የሀገሪቱን ደረቅ ወደብ የአሰራር ስርዓት ለማሻሻል ለሚደረገው ጥረት ግብዓት መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡