የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ በህዳር ወር መጨረሻ ይመረቃል

ህዳር 12፣2010

የድሬዳዋ  ኢንዱስትሪ ፓርክ በህዳር ወር መጨረሻ ተጠናቆ ይመረቃል።

ኢንዱስትሪ ፓርኩ የአገሪቱን 90 በመቶ የወጪና ገቢ ንግድ በሚስተናገድበት የኢትዮ ጂቡቲ አከባቢ የሚገኝ በመሆኑ አገራዊ ፋይዳው ከፍተኘ ነው ተብሏል።