በአዲስ አበባ ጽዳት የሚጸዳበት አስገዳጅ ደንብ ተግባራዊ ይደረጋል:- ኤጀንሲው

ህዳር 12፣2010

በአዲስ አበባ  ነዋሪዎች ከመኖሪያ ቤታቸው እስከ 20 ሜትር ተቋማት ደግሞ  50 ሜትር ርቀት ድረስ በየጊዜው የሚያጸዱበት አስገዳጅ ደንብ ተግባራዊ እንደሚደረግ የከተማዋ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ  ገለጸ።

የሕብረተሰቡን የቆሻሻ አያያዝ ባህል ለማሳደግ እንደሚሰራም ኤጄንሲው አስታውቃል።

ሪፖርተራችን ሙሉጌታ ተስፋይ ቀጣዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።