ህዳር ሲታጠን ቆሻሻ ከየቤቱ እየወጣ የሚቃጠልበት ነው

ህዳር 12፣2010

ህዳር 12 ህዳር ሲታጠን እየተባለ ቆሻሻ ከየቤቱ እየወጣ የሚቃጠልበት ነው።

በማሕበረሰቡም ዘንድ እንደባህል ተወስዶ ለበርካታ ጊዚያት ሲጠራቀም የቀየን ቆሻሻ ደጃፍ በማውጣት የሚቃጠልበት ነው።