ከተለያዩ ተቋማት የሚላኩት አጫጭር መልዕክቶች መብዛት እንዳሰለቻቸው ተጠቃሚዎች ተናገሩ

ህዳር 12፣2010

በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ከተለያዩ ተቋማት የሚላኩት አጫጭር መልዕክቶች መደጋገምና መብዛት እንዳሰለቻቸው ተጠቃሚዎች ተናገሩ።

ኢትዮ ቴሌኮም ችግሩን ለመፍታት የተጠቃሚዎችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ አሰራር ለማካሄድ በዝግጅት ላይ መሆኑን ገልጿል።

ዳዊትጣሰው