የአፍሪካ ህብረት የኮሚኒዩኬሽንና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ተጨማሪ በጀት ሊጠይቁ ነው

ህዳር 12፣2010

የአፍሪካ ህብረት የኮሚኒዩኬሽንና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ለሀገራት የኢንተርኔት አስተዳደር እና ሳይበር ደህንነት ህብረቱን ተጨማሪ በጀት ሊጠይቁ ነው፡፡

ባለሞያዎቹ የኢንተርኔት አጠቃቀሙን ለመለወጥ የቴሌኮም ተቋማት አቅም ማደግ አለበት ብለዋል።

በኢትዮጵያም የኢንተርኔት መቆራረጥን ለማስቀረት የኤሌክትሪክ ሀይል ችግርን በዘላቂነት መፍታት ይገባል ተብሏል።

ሪፖርተራችን ተአምአየሁ ወንድማገኝ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል።