በህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

ህዳር 12፣2010

በህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ሚኒስቴር ጠየቀ።

በህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ህፃናትን ለማህበራዊና ስነ ልቦናዊ ቀውስ እንደሚያጋልጣቸውም ባለሙያዎች ይገልፃሉ፡፡