በአዲስ አበባ የሚጣሉ የፕላስቲክ ውጤቶች የከተማዋን ውበት እያበላሹ ነው

ህዳር 11፣2010

በአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎታቸውን ጨርሰው የሚጣሉ የፕላስቲክ ውጤቶች የከተማዋን ውበት ከማበላሸታቸውም በላይ በአከባቢ ላይ የሚያመጡት አሉታዊ ተጽእኖ ቀላል የሚባል አይደለም።

የከተማዋ አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ ጥናቶችን መሰረት በማድረግ ሕገወጥ አምራቾች ላይ እርምጃዎች ቢወስድም ችግሩን በዘለቂነት መፍታት እንዳልቻለ ገልጿል።

ነጻነትወርቁ