በባህርዳር ቢአኤካ በተባለ የግል ድርጅት የተቋቋመው የእምነበረድና ቀለም ፋብሪካ ተመረቀ

ህዳር 11፣2010

በባህርዳር ቢአኤካ በተባለ የግል ድርጅት የተቋቋመው የእምነበረድና ቀለም ፋብሪካ ተመረቀ።

በባህርዳር ከተማ በ18ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው  ኮከብ የእምነበረድና ቀለም ፋብሪካ  የግንባታና የማሽን ተከላ ስራዎችን በአስራ ስድስት ወራት ውስጥ አጠናቆ ምርት ወደ ማምረት ተሸጋግሯል።