ብአዴን ለነባር ታጋዮች በሚሊንየም አዳራሽ የእውቅና ሽልማት ሰጠ

ህዳር 11፣2010

ብአዴን/ኢህአዴግ 37ኛው የድርጅቱ የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ለነባር ታጋዮች በሚሊንየም አዳራሽ የእውቅና ሽልማት ሰጠ።

በዝግጅቱ ህወሓት፣ ኦህዴድ እና ደኢህዴን/ ኢህአዴግ እንዲሁም የኢህአዴግ አጋር ድርጅቶች ለብአዴን ያላቸውን የትግል ድጋፍና አጋርነት ገልጸዋል።