ብአዴን ህዝባዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

ህዳር 11፣2010

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን የሚያጠናክሩ ውይይቶችና የልማት ተግባራትን በማከናወን ህዝባዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ  እንደሚቀጥል አስታውቋል።

37ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ የላከው መግለጫ ነብዩ የወንድወሰን ያቀርበዋል።