የኢስቶኒያ ፕሬዝዳንት ክርስቲ ካልጁሌይድ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ

የኢስቶኒያ ፕሬዝዳንት ክርስቲ ካልጁሌይድ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ፡፡

ፕሬዝዳንቷ በአዲስ አበባ ታሪካዊ መስህቦችን ጎብኝተዋል፡፡