ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የአምባሳደር ደብዳቤዎችን ተቀበሉ

ህዳር 05፤2010

ፕሬዚዳንት ዶክተር  ሙላቱ ተሾመ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የአስር አገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ።

ኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነቱን ማሳደግ ትፈልጋለች ብለዋል ፕሬዝዳንቱ፡፡